ለ 2010 ዓ.ም በመጀመሪ ዲግሪ ለመማር ተወዳድራችሁ ኮሌጁ ለተቀበላችሁ በሙሉ

  ለ2010 ዓ.ም በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ የሕክምና በመጀመሪ ዲግሪ ለመማር ተወዳድራችሁ ኮሌጁ ለተቀበላችሁ በሙሉ፤ የምዝገባ ቀን   ጥቅምት 20 እና 21 መሆኑን እየገለፅን ለምዝገባ በምትመጡበት ወቅት 1.የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ፈተና ውጤት ዋናውንና ኮፒውን 2.ከ9-12ኛ ክፍል የተማራችሁበትን ትራንስክሪፒት ዋናውንና ኮፒውን 3.የ10ኛ ክፍል ሃር አቀፍ ፈተና የተፈተናችሁበትን ዋናውንና ኮፒ 4.ስምንት ጉርድ ፎቶ 5.ለግል መጠቀሚያ አንሶላ፣ብርድ [...]